የሥርዓተ-ጾታና ብዝሃነት በሰአ ማመሳከሪያ የክትትልና የመማማሪያ ቅጽ

  • June 2023
  • Policy brief

ጥበብ በጎደለው መንገድ ጥቅም ላይ ከዋለ ሰውሰራሽ አስተውሎት (ሰአ) (Artificial Intelligence) በሥርዓተ-ፆታ ዙሪያ ያሉ የተዛቡና ጭፍን አመለካከቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን ችግርለመከላከል የአፍሪካ የህዝብና ጤና ምርምር ተkም (African Population and Health Research Center (APHRC)) “የሥርዓተ-ጾታና ብዝሃነት በሰአ” የተሰኘ ማመሳከሪያ ቅጽ (Checklist)አቀናብሮ አቅርባóል፡፡ የተቀረጸው የማመሳከሪያ ቅጽ በሰአ ዙሪያ ያለውን የሥርዓተ-ፆታ ነክ የመረጃ ክፍተትበተቻለ መጠን ለመድረስ የታለመ ሲሆን፤ ይሕ የክትትልና የመማሪያ ቅጽ ደግሞ በሰአ ዙሪያ የሚደረጉየስርዓተ-ፆታና የብዝሃነት አካታችነት ጥረቶች በጤናው ዘርፍ በምን መልኩ የተሸለ ውጤቶች እንዳስገኙለመከታለል የሚያስችል ነው፡፡ ይህ የክትትልና የመማሪያ ቅጽ ግለሰቦች፣ ለጋሾች፣ መንግስታት፣ የምርምርተkማት፣ ከፍተኛ የትምህርት ተkማትና የመሳሰሉት የስርዓተ-ፆታና ብዝሃነት ጉዳዮችን በሰአ ስልተ-ቀመራቸው(algorithm) ላይ በቼክሊሰቱ መሠረት ማከተታቸውን እንዲሁም በማካተታቸው የተገኙትን ውጤቶችለመገምገምና ከጥረታቸውም ትምህርት ለመቅሰም የተቀረጸ ነው፡፡

Download

CONTRIBUTORS

Associate Research Scientist

Sylvia Kiwuwa Muyingo

Sylvia holds a PhD in Biometry from the University of…

View Profile